Concrete Test Hammer Machine

4 views Posted 4 days ago
ብር41,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

ኮንክሪት መፈተሻ ሀመር(Concrete Test Hammer ወይም Schmidt Hammer) በመባል ይታወቃል operates based on the principle of elastic rebound. A spring-loaded mass strikes the concrete surface, and the rebound distance is measured.(Concrete Test Hammer) ይባላል። በግንባታ ስራ ውስጥ የኮንክሪትን ጥንካሬ (Compressive Strength) ያለ ምንም ጉዳት ለመለካት የሚያገለግል መሳሪያ
በግንባታ ቦታዎች፣ አዲስ የተሰራ ኮንክሪት ጥራቱን ለማረጋገጥ፣ ወይም ነባር ህንጻዎች (እንደ ግድግዳ፣ አምድ፣ ወይም ድልድይ ያሉ) የኮንክሪት ጥንካሬ ለመገምገም በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።
‌ አጠቃቀም: ከተመዘገበው የቁጥር ውጤት በመነሳት፣ በመሳሪያው ላይ ባለው መለኪያ (Calibration chart) መሰረት የኮንክሪቱን ጥንካሬ በ MPa ወይም በ PSI መለካት ይቻላል።
ይህንን መሳሪያ በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችል delivery

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

@Primes tools and machinery

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play