Crown Doors Manufacturing Company

6 views Posted 3 days ago
ብር14,850
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

+
CROWN DOOR ክራውን በር
አዲስ የበር ቴክኖሎጂ “ኤንጅኒርድ ዉድን ዶር”
ክራውን በሮቻችን ጠንካራና ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ፣ በምስጥ የማይበሉ፣ የማይቸረቸፉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም የሚችሉ ፣ ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ ድንቅና ውብ ዘመናዊ በሮች
በር ሲዘጋ ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ የተገጠመላቸዉ በሮች አሉን።
ትራንስፖርት እና ገጠማን ጨምሮ(ትራንስፖርት ከ 5 በር በታች አያካትትም)
በቀን ከ60 በር በላይ ማምረት አቅም አለን በኢትዮጵያ ትልቁ በር ማምረቻ ኩባንያ ከእንጨት ፋይበር ፣ ከተፈጥሮ ድንጋይ እና ሲንቴቲክ ኮምፖዚት የተሠሩ በሮች
Waterproof ‌ውሃ የማይገባበት
Fire resistance‌እሳትን መቋቋም የሚችል
Termite proof‌ ምስጥ የማይበላዉ
Durable ‌ረዥም እድሜ
Sound Proof ‌የማይረብሽ
High tensile Strength‌ከፍተኛ ቴንሳይል ጥንካሬ
High Resistance to compression ‌ በቀላሉ ማይሰበር
Real Estate
Apartment
Hospitals
Hotels
የማሳያ ሾዉ ሩም 1 አድራሻ፡- Hana Mariyam,Bole&22

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

CROWN DOORS (Hanna)

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play