Feeding Hooper Fopr Crusher.

2 views Posted 3 hours ago
ብር1,500,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

ሀገር ዉስጥ የሚሰራ 15 ቶን በሰዓት ድንጋይ መመገቢያ ሆፐር (Hopper)
ጠንካራ vibrator ያለው እና ለከባድ ስራ የተሰራ 15 ቶን በሰዓት አቅም ያለው ሆፐር። ለ Jaw Crusher, Hammer Mill, Ball Mill እና ሌሎች የክራሸር ፕላንት ማሽኖች ተስማሚ ነው። ለ Quartz, Gold Ore, Gypsum, Limestone, Sand እና ተመሳሳይ ድንጋይ መመገብ ይጠቅማል። ጠንካራ ብረት ኮንስትራክሽን ያለው ሲሆን ለረጅም ጊዜ ስራ የተዘጋጀ ነው።
ተመሳሳይ የክራሸር እና የማይኒንግ ማሽኖች እንሰራለን — Jaw Crusher, Hammer Mill, Conveyor Belt, Ball Mill, Feeder, Centrifugal እና ሌሎች። በትዕዛዝ መጠን እና ዲዛይን እንሰራለን።
ለትዕዛዝ እና መረጃ:

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Fitsum industrial Manufacturin

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play