High Speed Grinder

29 views Posted 1 week ago
ብር25,000
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

‎የምርት መግለጫ (Product Description)
‎High-Speed Multifunctional Grinder - ኦሪጅናል የቅመም፣ ቡና እና የእህል መፍጫ ማሽን

‎ይህ ማሽን ለቤት ውስጥ አጠቃቀም፣ ለቅመም ሱቆች እና በቤት ውስጥ የቅመም ቢዝነስ ለሚሰሩ ሁሉ እጅግ አዋጭ እና ጊዜ ቆጣቢ ምርት ነው።

‎ማሽኑ:-

‎ማናቸውንም ጠንካራ የደረቁ ቅመሞች (በርበሬ፣ እርድ Society፣ ኮረሪማ፣ ቀረፋ፣ቡና፣ ዝንጅብል ወዘተ)፣

‎እንደ ገብስ፣ ስንዴ፣ ቃሪያ እና የተለያዩ የጥራጥሬ እህሎችን ያለምንም መቆራረጥ ይፈጫል።

‎ዋና ዋና ልዩ ባህሪያቱ (Specifications)፦

‎¤ እጅግ ፈጣን እና ኃይለኛ፦ ባለ 450W ጠንካራ ሞተር ያለው ሲሆን፣ ማንኛውንም ነገር ለመፍጨት ከ 30 ሰከንድ እስከ 3 ደቂቃ ብቻ ይወስድበታል።

‎¤Stainless Steel Tank፦ የውስጠኛው ዕቃ መፍጫ ክፍል ሙሉ በሙሉ ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ ለጤና ተስማሚና ለረጅም ዘመን የሚያገለግል ነው።

‎¤የደህንነት ሲስተም (Anti-Burning)፦ ማሽኑ ከመጠን በላይ እንዳይሞቅ እና ሞተሩ እንዳይቃጠል የሚከላከል ልዩ የሴፍቲ ሲስተም አለው።

‎¤ ተንቀሳቃሽ ዲዛይን፦ የራሱ የጎን ማስተካከያ ቀይ እጀታ (Knob) ያለው ሲሆን፣ የፈጩትን ቅመም በቀላሉ ገልብጦ ለማውጣት እንዲያመች ተደርጎ የተሰራ ነው።

‎ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን (Delivery)። እቃውን በአካል አይተው፣ ጥራቱን አረጋግጠው ይረከቡ‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Bereket

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play