Seller's Description
ሀገር ውስጥ የሚሰራ Inclined Vibrating Screen (የድንጋይ መለያ ስክሪን)
ለ Quartz, Gold Ore, Sand, Gypsum, Limestone እና ተመሳሳይ ድንጋዮች የተሻለ የመለያ ማሽን። ጠንካራ ብረት እና ከባድ ስራ የሚችል ዲዛይን ያለው። በንዝረት (Vibration) ስርዓት ትልቅና ትንሽ ድንጋይ በፍጥነት ይለያል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በእጅ የሚሰራ እና እንደ ደንበኛ ፍላጎት መጠን የሚዘጋጅ። ለ Crusher Plant እና Mining Site ተስማሚ ነው።
ተመሳሳይ ማሽኖች እንሰራለን — Jaw Crusher, Hammer Mill, Conveyor Belt, Hopper, Ball Mill, Vibrating Screen እና ሌሎች።
Inclined Stone Vibrator Screen and Feeding Machine
Seller's Description
ሀገር ውስጥ የሚሰራ Inclined Vibrating Screen (የድንጋይ መለያ ስክሪን)
ለ Quartz, Gold Ore, Sand, Gypsum, Limestone እና ተመሳሳይ ድንጋዮች የተሻለ የመለያ ማሽን። ጠንካራ ብረት እና ከባድ ስራ የሚችል ዲዛይን ያለው። በንዝረት (Vibration) ስርዓት ትልቅና ትንሽ ድንጋይ በፍጥነት ይለያል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በእጅ የሚሰራ እና እንደ ደንበኛ ፍላጎት መጠን የሚዘጋጅ። ለ Crusher Plant እና Mining Site ተስማሚ ነው።
ተመሳሳይ ማሽኖች እንሰራለን — Jaw Crusher, Hammer Mill, Conveyor Belt, Hopper, Ball Mill, Vibrating Screen እና ሌሎች።
ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Fitsum industrial Manufacturin
Seller