Mastela Deluxe Multi-Functional Bassinet

33 views Posted 2 weeks ago
ብር14,500
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

Mastela deluxe multi-functional bassinet
ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ
ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ
የራሱ ሪሞት ያለው
የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም
በብሉቱዝ እና በፍላሽ የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን
በሶኬት እና በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ
ልጆች ከፍ ሲሉ እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል
ስልክ
ያዘዙትን እቃ ፎቶ ለመላክ
Telegram User Name
በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል።
የቴተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በቴሌ ብር ማስተላለፍ ይችላሉ።‌‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

ETHIO KITCHEN

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play