Seller's Description
# Original Moulinex Subito Coffee Maker (የሙሊኔክስ ፊልተር ቡና ማፍያ)
ይህ ማሽን የአሜሪካኖ ቡና (Filtered/Drip Coffee) ለሚወዱ፣ ለትላልቅ ቤተሰቦች ወይም ለቢሮ ሰራተኞች በአንድ ጊዜ በከፍተኛ መጠን አፍልቶ ለማቆየት የሚረዳ ምርጥ ፈጠራ ነው።
-
## የምርቱ ዝርዝር የቴክኒክ ባህሪያት
የሲኒ መጠን (High Capacity 0.7L)፦በአንድ ጊዜ ከ 10 እስከ 15 ሲኒ (10-15 Cups) የሚሆን ጣፋጭ የፊልተር ቡና ያዘጋጃል። ለቢሮዎች፣ሽያጭ ስራ፣ ለስብሰባዎችና ለትላልቅ ቤተሰቦች ፍጹም ተመራጭ ነው።
Water Level Indicator፦በግራ በኩል እንደሚታየው፣ የምታስገቡትን የውሃ መጠን እና የሲኒ ብዛት በቀላሉ ለመቆጣጠር የሚያስችል ግልጽ የውሃ መለኪያ አለው።
30-Min Auto Off (ራሱን በራሱ የሚያጠፋ)፦ ቡናው ፈልቶ ካለቀ በኋላ ማሽኑ ለ30 ደቂቃ ያህል ቡናውን ሳያቀዘቅዝ ሙቅ አድርጎ ያቆየዋል፤ ከዚያም ራሱን በራሱ ያጠፋል (Auto-Off)። ይህ የኤሌክትሪክ ፍጆታን ከመቆጠብ ባለፈ ፍጹም ደህንነቱ የተጠበቀ ያደርገዋል።
Anti-Drip System፦ ማሰሮውን (Glass Jug) ከቦታው በሚያነሱበት ጊዜ ቡና ወደ ታች እንዳይጠባጠብ የሚከላከል ሲስተም ስላለው ሁልጊዜ ንጽህናው የተጠበቀ ነው።
-
Delivery አለን።

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Brkt
Seller