TOTAL IMPACT DRILL 1100W

22 views Posted 6 days ago
ብር9,900
ምድብ:equipmentandtool

Seller's Description

የቶታል (TOTAL) 1100W ኢንዳስትሪያል ኢምፓክት ድሪል (Impact Drill) - ጠንካራ ለከባድ ስራ የሚሆን
​ማብራሪያ:
ለማንኛውም የኮንክሪት፣ የብረት እና የእንጨት ቀዳዳ ስራዎች በከፍተኛ ጉልበት የሚያገለግል እጅግ ጠንካራ የቶታል (TOTAL) 1100W ኢምፓክት ድሪል‌ ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጎ በጠንካራ የአሉሚኒየም ጊር ቦክስ የተሰራ፣ ሁለት አይነት የፍጥነት ማርሽ እና የሀመር (የመትቻ) ሲስተም ያለው አስተማማኝ ማሽን።
​ብራንድ: TOTAL
​ሲሪየስ: Super TOTAL
​ጉልበት (Power): 1100W (ዋት)
​ባህሪ: ድሪል እና ሀመር (Hammer/Drill) ሁለት አይነት አገልግሎት የሚሰጥ፣ ጠንካራ የአሉሚኒየም ማስተላለፊያ (Aluminum Gear Box) ያለው፣ ወደ ግራና ቀኝ የሚዞር (Forward/Reverse)፣ 2 ማርሽ ያለው።
​ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New)
​ዋጋ: 9,900 ብር
​ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን‌ (Free Delivery)
​📞 ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: 09-23-68-92-83

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

SELL BUY MACHINE AND TOOLS

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play