Seller's Description
ቪዶ (VIDO) 20" ፕሮፌሽናል የቤንዚን የዛፍ መቁረጫ ማሽን (Chainsaw 54.5cc / 2.9HP) - አዲስ
ማብራሪያ:
ለማንኛውም የዛፍ መቁረጥ፣ የእንጨት መሰንጠቅ እና የቅርንጫፍ ማጽዳት ስራዎች በጥራት የሚያገለግል እጅግ ሀይለኛ የቪዶ (VIDO) 20 ኢንች የቤንዚን ቻይንሶ (Chainsaw) ማሽን በከፍተኛ የሞተር ጉልበት (54.5cc / 2.9HP) የተገነባ፣ ድካምን እና ጊዜን በእጅጉ የሚቆጥብ አስተማማኝ ምርጫ።
ብራንድ: VIDO
የሞተር አቅም (Displacement): 54.5cc
የሞተር ጉልበት (Engine Power): 2000W / 2.9HP
የሰይፍ/የባር መጠን (Guide Bar Size): 500mm (20 ኢንች)
የሰንሰለት አይነት (Standard Chain): 0.325 / 0.058
የቤንዚን ታንክ አቅም: 550ml
የዘይት ታንክ አቅም: 260ml
ከማሽኑ ጋር አብረው የሚመጡ (Packaging Details):
🪵 1 pc የዛፍ መቁረጫ ባር (20")
⛓️ 1 pc የመቁረጫ ሰንሰለት (Chain)
🛡️ 1 pc የባር መሸፈኛ መከላከያ (Bar Protector)
⛽ 1 pc የቤንዚንና ዘይት መበጠበጫ ፖት (Fuel Mixing Bottle)
🧰 1 set የመፍቻ መሳሪያዎች (Toolkit)
ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ በካርቶን (Brand New)
ዋጋ: 35,000 ብር
ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (Free Delivery)
📞 ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: 09-23-68-92-83
ቪዶ (VIDO) 20" ፕሮፌሽናል የቤንዚን የዛፍ መቁረጫ ማሽን (Chainsaw 54.5cc / 2.9HP)

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
SELL BUY MACHINE AND TOOLS
Seller