3-axis Gimbal

36 views Posted 3 weeks ago
ብር14,000
ምድብ:electronics
BrandOther
Electronics Typephone accessory

Seller's Description

F10 Pro Max 3-Axis Gimbal Stabilizer
​F10 pro max 3-Axis Gimbal ስልክዎን ወይም አክሽን ካሜራዎን ደግፎ በመያዝ ልክ እንደ ሲኒማ ፊልሞች ለስላሳ እና ሙሉ በሙሉ የተረጋጉ ቪዲዮዎችን እንዲቀርጹ የሚያስችል መሣሪያ ነው‌
​​3-Axis Gimbal Stabilization: 3-Axis ቴክኖሎጂ ስላለው እየተንቀሳቀሱ ቢቀርጹ እንኳ ቪዲዮው ሙሉ በሙሉ shake-free እንዲሆን ያደርጋል።
​​Portrait/Landscape Switch: ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ ሁኔታ ቀረጻውን ወደ ቁመት ወይም ወደ አግድም በቀላሉ መቀያየር ያስችላል።
​​Inception Without APP: ምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን ሳይፈልጉ ድንቅ እና ማራኪ የሆኑ የInception ቀረጻዎችን መስራት ይችላል።
​​Power Bank Function: በሚቀርጹበት ወቅት ስልክዎ እንዳይጠፋ እንደ Power bank ሆኖ ያገለግላል።
​​Fill Light & Ultra Wide Angle: በጨለማ ለመቅረጽ የሚረዳ መብራት አብሮት ያለው ሲሆን፣ ሰፊ እይታ ያላቸውን ቀረጻዎች እንድንቀርፅ ያስችላል።
​​Obvious Display Panel: የጊምባሉን ሁኔታ እና የባትሪ መጠን የሚያሳይ ግልጽ የሆነ የስክሪን ፓነል አለው።
​`
​ ያሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Tamene Amare

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play