60*60 Apple Oven

29 views Posted 2 months ago
ብር40,500
ምድብ:electronics
BrandApple
ColorSilver
Electronics Typephone

Seller's Description

apple Europe - ዘመናዊና አስተማማኝ ስቶቭ (oven)
ምግብ ማብሰልን ይበልጥ ቀላል እና አስደሳች ያድርጉ‌ ጥራቱን የጠበቀ ኦሪጅናል የቱርክ ምርት የሆነውን apple Europe ስቶቭ በታላቅ ቅናሽ አቅርበንላችኋል።
የምርት መገለጫዎች፦
አይነት፦ 60x60 ሰፊ መጠን ያለው (Free Standing Oven)
ሁለገብ አጠቃቀም፦ በኤሌክትሪክ (2 Plate) እና በጋዝ (2 Gas) የሚሰራ ሲሆን ለፈለጉት አማራጭ አመቺ ነው
Staless stil:- (ማይዝግ ማይፋፋቅ)
Grill Function፦ ምርጥ ፒዛዎችን እና ስጋዎችን ለመጠቆር (Grill) የሚሆን ዘመናዊ ኦቨን አለው
ዲዛይን፦ ውብ የሆነ ሲልቨር (Silver) ቀለም ያለውና ለማጽዳት እጅግ ቀላል
ደህንነት፦ በቱርክ ቴክኖሎጂ (Made in Türkiye) የተሰራና ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው
ልዩ ጥቅሞች፦ለቤትዎ ውበት የሚሰጥ ዘመናዊ ዲዛይን
በአንድ ጊዜ ብዙ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ሰፊ ቦታ
አስተማማኝ ጥራትና ዘላቂ አገልግሎት
አድራሻ፦ መርካቶ፣ ይርጋ ኃይለ ጀርባ

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Yumi Electronics

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play