Brand New Highlink Ultra-Fast 5g/4g Portable Wifi Router

44 views Posted 2 weeks ago
ብር6,500
ምድብ:electronics
BrandOther
Electronics Typenetworking

Seller's Description

Highlink 5G/4G Mobile WiFi 5 Router – ፈጣን እና አስተማማኝ ኢንተርኔት በየቦታው‌
በሄዱበት ቦታ ሁሉ ጥራት ያለው እና እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት ይፈልጋሉ? Stay connected anywhere with the powerful Highlink Mobile Pocket WiFi‌ ለቤት፣ ለቢሮ ወይም ለጉዞ ተመራጭ የሆነው ይህ ሩተር በየትኛውም የሲም ካርድ አይነት (Ethiotelecom/Safaricom) ያለምንም መቆራረጥ ይሰራል።
ዋና ዋና መገለጫዎች (Key Features):
Super-Fast 4G/5G Internet: Download speed up to 150 Mbps and upload speed up to 50 Mbps‌ ፊልም ለማውረድ፣ ጌም ለመጫወት እና ለስራ ፍፁም የሆነ።
WiFi 6 Technology: Supports ultra-fast 2.4G & 5.8G dual-band WiFi speeds up to 600Mbps‌
Connect 32 Devices: በአንድ ጊዜ እስከ 32 ሰዎችን (ስልኮች፣ ላፕቶፖች፣ ቲቪዎች) ማገናኘት ይችላል። Perfect for family or office use‌
Massive 3000mAh Battery: አስተማማኝ እና ረጅም ሰዓት የሚቆይ ባትሪ (Type-C ቻርጀር ያለው)።
Smart 2.0 Inch TFT LCD Display: የባትሪውን ሁኔታ፣ የኔትወርክ ጥንካሬ እና የተገናኙ ሰዎችን ቁጥር በግልፅ የሚያሳይ ስክሪን አለው።

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

EKG

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play