Seller's Description
የሚሸጥ ስፒከር ከነማቆሚያው (Speaker for Sale)
ብራንድ እና ሞዴል: Max SDJ-1003 (Professional Audio System). ይህ ስፒከር 15 ኢንች (15-inch) ድምጽ ማጉያ ነው።
የድምፅ ጉልበት (Power): 1000W
ሁኔታ (Condition): በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ፣ ሙሉ በሙሉ የሚሰራ በአንድ ቻርጅ ከ 4 ሰዓት በላይ የሚሰራ (ለቤት ውጭ ዝግጅቶች እና መብራት ለሌለበት ቦታ እጅግ ምቹ)
ዋና ዋና ጥቅሞች (Features):
ብሉቱዝ (Bluetooth) ማገናኛ ያለው
Flash (USB) እና SD Card የሚያነብ
የራሱ FM ሬድዮ እና አንቴና አለው
ጥራት ላለው ድምፅ 5-Band Graphic Equalizer አለው
የማይክሮፎን (Mic 1 & Mic 2) መቀበያ አለውከስፒከሩ ጋር አብረው የሚሰጡ:
ጠንካራ ማቆሚያ ትራይፖድ (Sky-max SS-01 Tripod Stand)
የራሱ ቻርጀር (የኃይል ገመድ)
አድራሻ: አዲስ አበባ፣ 22 ባቡር ጣቢያ ጋር
Max SDJ-1003 (Professional Audio System)

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Yohannes Kassahun
Seller