Scorpion Earphone

48 views Posted 2 weeks ago
ብር4,000
ምድብ:electronics
BrandSony
RamUnder 4 GB
StorageUnder 4 GB
ModelOther Model
ColorBlack
Exchange PossibleNo
Electronics Typeaccessory

Seller's Description

"ስልክ በጥራት የምታወሩበት ኤርፎን‌ ከስልካችሁ ጋር በብሉቱዝ አገናኝታችሁ በማንኛውም ጫጫታ ላይ ኖይዙን ቀንሶ ድምጹን ብቻ በማስተላለፍ በጥራት ያሰማችኋል።
​እሱ ብቻ አይደለም፤ የሚያወራችሁም ሰው ማይኩ በጣም ሃይ ኳሊቲ (high quality) ስለሆነ በጥራት እንዲሰማው ያደርጋል። ማቴሪያሉም እጅግ በጣም ሃይ ኳሊቲ እና በፈለጋችሁት አቅጣጫ ብታስቀምጡት ከጆሯችሁ የማይወድቅ፣ እንዲሁም በማዞር ቀኝም ሆነ ግራችሁ ላይ መጠቀም ትችላላችሁ።
​ቢሮ የምትሰሩ፣ የስልክ ጥሪ ቢዝነስ ውስጥ ያላችሁ፣ እንዲሁም ለተለያዩ ነገሮች የምትጠቀሙ ነጋዴዎች ሊኖራችሁ የሚገባ። እየነዳችሁም አስሬ 'ትራፊክ አየኝ አላየኝ' ከማለት ይሄን ጆሯችሁ ላይ በማስቀመጥ የግል የመኪና ባለቤቶች መጠቀም ትችላላችሁ።
​ድምጹም እንደ ሌላው ኤርፖድ የማያቋርጥ እና የድምጽ ማመጣጠኛ ስላለው መጨመርም ሆነ መቀነስ ትችላላችሁ። እንዳልኳችሁ በብሉቱዝ ስለሚገናኝ ከየትኛውም ስልክ ጋር በቀላሉ መገናኘት ይችላል።
​ለመግዛት እንዳትቸገሩ ያላችሁበት በነጻ እናደርሳለን
በስልክ:- / ብቻ ይደውሉ መልካም ቀን‌"

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Fitse

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play