Wireless-N 150mbps Usb Wifi Adapter With Antenna

38 views Posted 3 weeks ago
ብር1,200
ምድብ:electronics
BrandOther
Electronics Typecomputer accessory

Seller's Description

3 በ 1 የስክሪን ማጽጃ ኪት (3 in 1 Screen Cleaning Kit)
​ለላፕቶፕ፣ ለስልክ፣ ለቲቪ እና ለካሜራ ስክሪኖች የሚሆን ፍፁም ማጽጃ‌ የዕለት ተዕለት አቧራን፣ ቆሻሻን እና የጣት አሻራን በቀላሉ ለማጥፋት ይረዳል።
​የጥቅሉ ይዘት (3 በ 1)፦
​የማጽጃ ፈሳሽ (100ml)፦ ስክሪንን ሳይጎዳ በጥራት የሚያጸዳ ልዩ ሊኩዊድ።
​ልዩ ብሩሽ፦ በኪቦርድ እና በስልኮች መጋጠሚያዎች መካከል ያሉ አቧራዎችን በቀላሉ ለማንሳት የሚረዳ።
​የማይክሮፋይበር ጨርቅ (Microfiber Cloth)፦ ስክሪን ላይ ምንም አይነት ጭረት (Scratch) ሳይተው ሙሉ በሙሉ የሚያጸዳ።
​ለላፕቶፕ፣ ለስማርት ፎን፣ ለካሜራ፣ ለLive streaming መብራቶችና ለተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ተመራጭ ነው‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Kd Electronics

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play