ተሻሽሎ የቀረበ Sim Card የሚቀበል GPS ያለው የልጆች Smart Watch

29 views Posted 2 weeks ago
ብር3,950
ምድብ:electronics
BrandOther
Electronics Typesmart watch

Seller's Description

ተሻሽሎ የቀረበ Sim Card የሚቀበል GPS ያለው የልጆች Smart Watch
High Quality
ሲም ካርድ የሚቀበል
ስልክ መደወል እና ጥሪ መቀበል የሚያስችል ከልጅዎ ጋር በማንኛውም ሰዓት የሚያገናኝ
ሙዚቃእና ፎቶ መቀባበል የሚያስችል ብሉቱዝ ያለው በብሉቱዝ ከ ስልክ ጋር የሚገናኝ በ አዲስ ዲዛይን የመጣ ዘመናዊ የልጆች እስማርት ዎች።
ፎቶ የሚያነሳ ቪዲዮ የሚቀርጽ ካሜራ የተገጠመለት
የልጆች መዝሙር ሙዚቃዎችን የሚያጫውት
GPS tracker with flash light ያለው ልጆን የት እንዳለ ስልክዎትን በመጠቀም ያሳውቆታል ልጆትን ከቤት እና ከ ስራ ቦታ ሆነው የት እንዳለ ይከታተሉ
Brand: Smart 2030
Model: C002
Battery: 400mAh
Touch Screen
Colour: #Blue & #Pink
Strap: The silicone strap is very comfortable to feel
ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)
ke Addisababa wci lalacu በፈጣን ፖስታ እገልግሎት (Ems&DHL)በኩል እንልካለን

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Global Electronics Store

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play