‎ኤዲሰን አውቶማቲክ የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Automatic Voltage Regulator)

9 views Posted 10 hours ago
ብር14,900
ምድብ:electronics
Electronics Typehardware

Seller's Description

‎ኤዲሰን አውቶማቲክ የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Automatic Voltage Regulator)

‎« ለዝቅተኛና ለሚዋዥቅ ኤሌክትሪክ አስተማማኝ መፍትሔ‌ »
‎የኤሌክትሪክ ቮልቴጅ በጣም በሚወርድባቸውና ከመጠን በላይ ከፍ በሚልበት ሁኔታ ለሚገኙ እንደ ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ኮምፒውተር እና ሌሎች የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፍጹም ጥበቃ የሚሰጥ ጥቁር EDISON ስታብላይዘር።

‎ብራንድ፦EDISON AUTOMATIC VOLTAGE REGULATOR
‎ሞዴል ቁጥር (Model Number)፦ 1517-07-11

‎ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦

‎ በጣም ዝቅተኛ ቮልቴጅ የመሳብ አቅም (100V - 250V)፦‌‌ መብራት በጣም ቀዝቅዞ ዕቃ መስራት ባልቻለበት ሁኔታ እንኳን ቮልቴጁን አሳድጎ ዕቃዎን በጥራት ያሰራል።

‎ ባለሁለት ዲጂታል ስክሪን፦ የሚገባውንና የሚወጣውን ቮልቴጅ (Input & Output) በግልጽ በቁጥር ይከታተሉ።

‎ የዘግይቶ መነሳት ጥበቃ (Delay Function)፦ መብራት ተቋርጦ ሲመጣ የሚፈጠረውን ከፍተኛ ወይም በጣም ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ግፊት ለመቋቋም ና ዕቃዎ እንዳይቃጠል ለመከላከል manually set ማድረግ የሚችሉበት የdelay function አለው።

‎‌ ‌‌ ዘመናዊ ጥቁር ዲዛይን፦‌‌ ለማንኛውም የቤት ወይም የቢሮ ውበት የሚስማማና የታመቀ።
‎Free delivery
‎-
EDISON...
‎✨አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬን ለሚመርጡ✨

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Brkt

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play