ኦሪጅናል Anker Soundcore R50i Earbuds

21 views Posted 2 weeks ago
ብር6,200
ምድብ:electronics
BrandOther
RamUnder 4 GB
StorageUnder 4 GB
ModelOther Model
ColorBlack
Exchange PossibleYes
Electronics Typeheadphones

Seller's Description

ኦሪጅናል Anker Soundcore R50i Earbuds አሁን እጅዎ ገባ‌ 🔥
ደስ የሚልና ጥራት ያለው ድምፅ፣ አስተማማኝ ባትሪ እንዲሁም ዘመናዊ ዲዛይን ለሚፈልጉ ፍጹም ምርጫ ነው። ለስፖርት፣ ለጉዞ እና ለስልክ ጥሪዎች እጅግ አመቺ ነው።
ዋና ዋና መገለጫዎቹ:
• 🎵 Powerful Sound & BassUp: እጅግ የሚገርም የባስ (Bass) እና የድምፅ ጥራት።
• 🔋 30 ሰዓት የሚቆይ ባትሪ (30H Playtime): ከኃይል መሙያ ኬሱ ጋር ለአንድ ሙሉ ቀን ከግማሽ በላይ ያገለግላል።
• 🎛️ 22 Preset EQs: የድምፅ ምርጫውን በስልክዎ መተግበሪያ (App) እንደፈለጉ ማስተካከል የሚችሉበት።
• 💧 IPX5 Waterproof: ለላብና ለዝናብ የማይበገር (ለስፖርት ተመራጭ)።
• 📱 ስማርት ተች ኮንትሮል እና ማራኪ ዲዛይን (የራሱ መያዣ ገመድ አለው‌)

💵 Price / ዋጋ: 6200ETB
☎️

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

North stare

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play