Baby Bed Bell

54 views Posted 3 weeks ago
ብር3,800
ምድብ:fashion
Genderboth
Age Groupkid
Fashion Typeaccessory

Seller's Description

Happy bed bell
በባትሪ የሚሰራ የልጆች የአልጋ ማጫዎቻ
በቀላሉ ማንኛውም አልጋ ላይ የሚገጠም
የራሱ ሪሞት ኮንትሮል ያለው በመሆኑ ለአገልግሎት ምቹ ወላጆችን የማያደክም
ታይመር መሙያ ስላለው የምንፈልገውን ሰሀት ሞልተን እኛ ባንኖር ወይም ብንተኛ ሰሀቱን ጠብቆ ልጆቹን አጫውቶ አስተኝቶ እራሱ ያጠፋል
360° እየተሽከረከረ ልጆቻችንን ያስፈነድቃል
ፕሮጀክተር ያለው ህፃናት የሚወዱት አሸንጉሊት ስህሎችን የያዘ ህፃናቱ ፕሮጀክተሩን አብርትን አሸንጉሊቶቹን ግርግዳ ላይ ሲያዩ ወደር የሌለው ደስታን ይጎናፀፋሉ ካላስፈለገንም ፕሮጀክተሩን አለማብራት እንችላለን
ህፃናትን የሚያስፈነድቁ የተለያዩ ሜሎዲዮችን ተፈጥሮአዊ የአእዋፋትን የመሳሰሉትን ህፃናት የሚወዱት ሙዚቃዎች ያካተተ
ይህን ሁሉ በአንድ ያካተተ

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Golden mart

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play