Seller's Description
ለቢሮ፣ ለዕለታዊ ፋሽን እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን እጅግ ዘመናዊ፣ ለሰውነት ምቹ በሆነ ስታይል የተሰፋ ምርጥ የወንድ የካኪ ሱሪ። ጨርቁ ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥጥ (Cotton) የተሰራ ሲሆን፥ የኋላ ኪሱ ላይ ያማረ የቁልፍ ዲዛይን አለው። ከሸሚዝ፣ ከቲሸርት ወይም ከኮት ጋር ለማንኛውም ልብስ የሚስማማ ምርጥ ልብስ ነው።
💥 ዋጋ: 4,000 ብር
🌟 ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ (ያልተለበሰ ከነቲኬቱ)🧵 ብራንድ: ሚኒስተር (Minister Premium)
🎨 ከለር: ካኪ (Khaki / Tan)
📐 ያሉበት መጠኖች (Size): ሁሉም ሳይዞች ይገኛሉ (ከሳይዝ 30 እስከ 40)
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ / piasa
ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን።
Minister Premium Men's Chino Pants — Brand New Khaki Cotton Trousers (All Sizes Available)
Seller's Description
ለቢሮ፣ ለዕለታዊ ፋሽን እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን እጅግ ዘመናዊ፣ ለሰውነት ምቹ በሆነ ስታይል የተሰፋ ምርጥ የወንድ የካኪ ሱሪ። ጨርቁ ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥጥ (Cotton) የተሰራ ሲሆን፥ የኋላ ኪሱ ላይ ያማረ የቁልፍ ዲዛይን አለው። ከሸሚዝ፣ ከቲሸርት ወይም ከኮት ጋር ለማንኛውም ልብስ የሚስማማ ምርጥ ልብስ ነው።
💥 ዋጋ: 4,000 ብር
🌟 ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ (ያልተለበሰ ከነቲኬቱ)🧵 ብራንድ: ሚኒስተር (Minister Premium)
🎨 ከለር: ካኪ (Khaki / Tan)
📐 ያሉበት መጠኖች (Size): ሁሉም ሳይዞች ይገኛሉ (ከሳይዝ 30 እስከ 40)
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ / piasa
ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን።
ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
HOPE SARIM BOUTIQUE
Seller