Women Shapewear

8 views Posted 3 days ago
ብር5,800
ምድብ:fashion
Genderfemale
Age Groupadult
Fashion Typeclothing
Typeactivewear sportswear

Seller's Description

ይህ ምርት የሴቶች የሰውነት ቅርጽ ማስተካከያ (Shapewear) ሲሆን በተለይ ሆድን ለማጥፋትና ዳሌን ለማውጣት ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
ዋና ዋና ጥቅሞች ፦
1.የሆድ ቁጥጥር (Tummy Control)፦ ከፍተኛ ወገብ (High waist) ያለው በመሆኑ ሆድን በመጫን ጠፍጣፋ እንዲመስል ያደርጋል።
2.የዳሌ ቅርጽ (Hip Enhancer)፦ ዳሌን የሚያሳድጉ ተነቃይ ስፖንጆች (Removable pads) አሉት።
3.ምቹነት (Comfort)፦ ከናይለንና ስፓንዴክስ የተሰራ በመሆኑ ለሰውነት ምቹ፣ የሚለጠጥና አየር የሚያስገባ ነው።
4.ቅርፅ የማያወጣ (Seamless)፦ በቀጫጭን ወይም በተጣበቁ ልብሶች ውስጥ ቢለበስም አይታወቅም።
እቃው ውስን ነው – ፈጥነው ይዘዙ‌
Free delivery
ዋጋ: 5800 ብር
Contact
Bole Medhanialem
ለበለጠ ማብራሪያ ይደውሉልን
Phone:- +

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

LA Enterprise

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play