Seller's Description
4 in 1 Workstation Table
4 ሰው የሚይዝ የጋራ ስራ መስሪያ ጠረጴዛ
Size L240D120H75
product code :- AF0206
Locally made
ቀጥታ ከአምራቹ ይግዙ Buy from the maker
አቦሽ ፈርኒቸር
የፈለጉትን የቤት እና የቢሮ እቃ ከበቂ ዋስትና ጋር እኛው ጋር ያገኛሉ፡፡ አምራቾች ነን፣ ብዛት ለሚወስዱ ልዩ ቅናሽ አለን። ይምጡና ይጎብኙን
ኪችን ካቢኔቶች/kitchen cabinets/
ቁም ሳጥኖች/cupboards/
የእንጨት በሮች/doors/
የመመገቢያ ጠረጴዛዎች/dining tables/
አልጋዎች/beds/ እና.
ከበቂ ዋስትና ጋር
ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ ማታ12፡30
ቅዳሜ ከጠዋት እስከ 8 ሰዓት ክፍት ነን።
Note: ከዚህ ሰዓት ውጭ መምጣት ከፈለጉ፣ ደምበኛ ክቡር ነው አስቀድመው ተናግረው መምጣት ይችላሉ።
አዲስ አበባ ውስጥ ላሉ ደንበኞቻችን
በነፃ እናደርሳለን/Free Delivery/
ለብዛት ተረካቢዎች, ለጨረታ እና ለድርጅት ደምበኞች ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።
ለጀማሪ ድርጅቶች ነጻ የዲዛይን ማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
Address: Kality, sheger building back.
4 in 1 Workstation Table [ 4 ሰው የሚይዝ የጋራ ስራ መስሪያ ጠረጴዛ ]
Seller's Description
4 in 1 Workstation Table
4 ሰው የሚይዝ የጋራ ስራ መስሪያ ጠረጴዛ
Size L240D120H75
product code :- AF0206
Locally made
ቀጥታ ከአምራቹ ይግዙ Buy from the maker
አቦሽ ፈርኒቸር
የፈለጉትን የቤት እና የቢሮ እቃ ከበቂ ዋስትና ጋር እኛው ጋር ያገኛሉ፡፡ አምራቾች ነን፣ ብዛት ለሚወስዱ ልዩ ቅናሽ አለን። ይምጡና ይጎብኙን
ኪችን ካቢኔቶች/kitchen cabinets/
ቁም ሳጥኖች/cupboards/
የእንጨት በሮች/doors/
የመመገቢያ ጠረጴዛዎች/dining tables/
አልጋዎች/beds/ እና.
ከበቂ ዋስትና ጋር
ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ ማታ12፡30
ቅዳሜ ከጠዋት እስከ 8 ሰዓት ክፍት ነን።
Note: ከዚህ ሰዓት ውጭ መምጣት ከፈለጉ፣ ደምበኛ ክቡር ነው አስቀድመው ተናግረው መምጣት ይችላሉ።
አዲስ አበባ ውስጥ ላሉ ደንበኞቻችን
በነፃ እናደርሳለን/Free Delivery/
ለብዛት ተረካቢዎች, ለጨረታ እና ለድርጅት ደምበኞች ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።
ለጀማሪ ድርጅቶች ነጻ የዲዛይን ማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
Address: Kality, sheger building back.
ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Abosh Capital
Seller