5in1 Deluxe Baby Bed Side Crib

56 views Posted 3 weeks ago
ብር30,500
ምድብ:furniture
Furniture Typebed matress

Seller's Description

5in1 DELUXE BABY BEDSIDE CRIB
European Standard High Quality Foldable Multifunctional Baby Playpen Bedside Crib
Sleeping Crib Drop Side Travel Cot Baby Bed
ከአዋቂ አልጋ ጋር መገጠም የሚችል
ወደፈለጉበት ቦታ ማንቀሳቀስ የሚችሉት
የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር የሚሆን ቴብል ያለው
በራሱ ላይ የሚገጠም አጎበር (ዛንዚራ) አብሮ ያለው
ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ
የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም
አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ
የራሱ ማጫወቻ ያለው ፤ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ
back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል
ዋጋ:- ብር
በቴሌግራም ለማዘዝ
ለዎዳጅ ጓደኛው ያጋሩ
http/

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

MINA GEBEYA

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play