Inflatable Car Mattress

48 views Posted 4 weeks ago
ብር8,500
ምድብ:furniture
BrandUnbranded
Furniture Typemattresses

Seller's Description

Car Air Bed
በአየር ፓምፕ የሚሰራ ተንቀሳቃሽ የመኪና ውስጥ ፍራሽ
በጉዞ ላይ ድካም ከተሰማዎ ይሄን ፍራሽ እንገዙ ያስታውሱ
አንድ ፍራሽ ሁለት ትራስና ሁለት ፍራሽ ደጋፊ ማስቀመጫ ከአንድ መደገፊያ ጋር ያካተተ
በአየር ፓምፕ የሚሰራ በቀላሉ ሊተነፍስና ቦታ ሳይዝ ለማስቀመጥ የሚመች
እስከ 300 ኪግ የሚችል ስፋቱ ደግሞ ሁለት ሰው የሚያስተኛ
ጥራት ያለውና እጅግ ለስላሳ
ውሃ ወደውስጥ የማያስገባና ጠንካራ ዕቃ ነው
ለየትኛውም መኪና የሚመች
Addis fast mart
የተለያዩ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት እንዲሁም ከ delivery ጋር ያሉበት እንዲመጣሎት ከፈለጉ ምርጫዎAddis fast mart ያድርጉ
ትዛዝ እና አስታያየት አሎት ይህን ይጫኑ

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

yabsira

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play