ዘመናዊ የkitchen Cabinet በትዕዛዝ እንሰራለን

54 views Posted 2 weeks ago
ብር19,000
ምድብ:furniture
BrandOther
Furniture Typekitchen cabinets islands

Seller's Description

ዘመናዊ የKitchen Cabinet በትዕዛዝ እንሰራለን
የወጥ ቤትዎን ውበት፣ ንፅህና እና አደረጃጀት በዘመናዊ የKitchen Cabinet ዲዛይኖች ያሳድጉ‌ በጥራት የተሰሩ ካቢኔቶችን በፈለጉት መጠን፣ ቀለም እና ዲዛይን መሰረት በትዕዛዝ እንሰራለን።
ከጥራት ያለው MDF እና እንጨት የተሰራ
ዘመናዊ፣ ውብ እና ጠንካራ ዲዛይን
ሰፊ የማከማቻ ቦታ ለሳህኖች፣ ማንኪያዎች፣ የምግብ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች
ውሃን እና እርጥበትን የሚቋቋም ጥራት
በፈለጉት መጠን፣ ቀለም እና ዲዛይን የሚዘጋጅ
ንጹህ የአጨራረስ ስራ እና ረጅም ዕድሜ
በተመጣጣኝ ዋጋ
ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ Inbox ይላኩልን ወይም በስልክ ያነጋግሩን{phone= }
#ግድግዳ ላይ ተሰቃይ kitchen
Price በ ካሬ
ግራናይት አያካትትም
የህልምዎን ወጥ ቤት በዘመናዊ የKitchen Cabinet ዲዛይን እውን እናደርጋለን‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Kida On

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play