የግድግዳ Kitchen Cabinet

52 views Posted 2 weeks ago
ብር19,000
ምድብ:furniture
BrandOther
Furniture Typekitchen cabinets islands

Seller's Description

ዘመናዊ የግድግዳ Kitchen Cabinet በትዕዛዝ እንሰራለን‌‌
የወጥ ቤትዎን ውበት፣ ንፅህና እና አደረጃጀት በዘመናዊ የግድግዳ Kitchen Cabinet ዲዛይኖች ያሳድጉ‌ በፈለጉት መጠን፣ ቀለም እና ዲዛይን መሰረት በትዕዛዝ እንሰራለን።
ከጥራት ያለው MDF እና እንጨት የተሰራ
በግድግዳ ላይ የሚገጠም ዘመናዊ ዲዛይን
ሰፊ የማከማቻ ቦታ ለሳህኖች፣ ኩባያዎች፣ የምግብ ዕቃዎች እና ሌሎች የወጥ ቤት እቃዎች
ውሃን እና እርጥበትን የሚቋቋም ጥራት
ቦታ ቆጣቢ እና ለማንኛውም የወጥ ቤት መጠን ተስማሚ
በፈለጉት መጠን፣ ቀለም እና ዲዛይን በትዕዛዝ የሚሰራ
በተመጣጣኝ ዋጋ
ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ Inbox ይላኩልን ወይም በስልክ ያነጋግሩን።
#ግድግዳ ላይ ተሰቃይ kitchen
Price በ ካሬ 19,000 birr
ግራናይት አያካትትም
‌‌የወጥ ቤትዎን ውበት እና አደረጃጀት በዘመናዊ የግድግዳ Kitchen Cabinet ያሟሉ‌‌‌

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Kida On

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play