Seller's Description
Haino Teko HN-110 Wireless Neckband 🎧
አንድ ጊዜ ቻርጅ አድርገው ለቀናት የሚጠቀሙበት፣ እጅግ ጥራት ካለው የድምፅ ማጉያ ጋር የተሰራ ዘመናዊ የጆሮ ማዳመጫ
ልዩ መለያዎቹ፦
🔋 110 ሰዓታት ሙሉ አጠቃቀም፦ አስገራሚ የባትሪ ዕድሜ ያለምንም ስጋት ለረጅም ጊዜ ያገለግላል።
💾 TF Card (Memory Card) Support፦ ስልክዎ ሳይገናኝ እንኳ የፈለጉትን ሙዚቃ ወይም ትምህርት በካርድ ብቻ ማዳመጥ ያስችላል።
🔊 Bass Music & Super Clear Mic፦ ጥልቅ የሆነ የባስ ድምፅ ጥራት እና ጥሪዎችን በግልፅ የሚያስተላልፍ ማይክሮፎን አለው።
📶 Bluetooth V5.3፦ ፈጣን እና አስተማማኝ ግንኙነት (ከ10-20 ሜትር ርቀት ይሰራል)።
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ለመግዛት ወይም ዋጋ ለመጠየቅ Inbox ያድርጉልን።
📳
ዋጋ:-5000
🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
እጅግ ጥራት ካለው የድምፅ ማጉያ ጋር የተሰራ ዘመናዊ የጆሮ ማዳመጫ

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
North stare
Seller