Breast Milk Storage Bags 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው

11 views Posted 1 week ago
ብር2,100
ምድብ:healthbuety
BrandAddis
Product Typehealthbuety

Seller's Description

BREAST MILK STORAGE BAGS
እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል
30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው
ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ )
ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ
ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት
ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤
ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም
ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Quality Shopping

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play