Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser (120g)

16 views Posted 15 hours ago
ብር4,499
ምድብ:healthbuety
Product Typehealthbuety

Seller's Description

​✨ Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser (120g) ✨
​የፊትዎን ቆዳ ለማፅዳት፣ ለማብራት እና እኩል የሆነ የቆዳ ቀለም እንዲኖሮት የሚያስችል ድንቅ የኮሪያ ምርት‌
​🌿 ዋና ዋና ጥቅሞች፡
​Kojic Acid 100: የጠቆሩ የፊት ክፍሎችን እና የቡግር ነጠብጣቦችን ለማጥፋትና ቆዳን ለማብራት ይረዳል።
​Turmeric (እርድ): የቆዳ ብስጭትን በመቀነስ፣ የቆዳ ህዋሳትን ያድሳል፤ ተፈጥሯዊ ወዛማነትን ይሰጣል።
​Deep Toning Cleansing: የፊትን ቆሻሻ እና ከመጠን ያለፈ ቅባት በጥልቀት ያፀዳል።
​✨ ለማን ይስማማል?
​የፊት ቀለም መደብዘዝ ወይም መቆርቆር ላስቸገራቸው
​የቡግር ጠጠሮችና ጥቁር ነጠብጣቦች ላሏቸው
​ጥራት ያለው የኮሪያ ፌስ ዋሽ (Cleanser) ለሚፈልጉ
​📦 መጠኑ፡ 120g / 4.23 oz.
💯 100% ኦሪጅናል ምርት‌
ዋጋ:- 4499ብረ
💸Price :-4499bir
🚚 ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን 🏍

✈️ ክፍለ ሀገርም እንልካለን
😱እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ💖
🧩Contact
📞

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

natnael

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play