Seller's Description
SOME BY MI Galactomyces Glutathione Brightening Cream ✨
ለፊት ቆዳዎ ተፈጥሯዊ ብሩህነት፣ እርጥበት እና ጥራት የሚሰጥ ድንቅ ክሬም
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
ቆዳን ያበራል (Galactomyces 64%)፦ የቆዳን ድብዝዝነት በማጥፋት ተፈጥሯዊና ብሩህ መልክ ይሰጣል።
ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል (Glutathione 1,000 PPM)፦ በፀሐይና በብጉር ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችንና ማጠቆሮችን ይቀንሳል።
የቆዳ ቀዳዳዎችን እንዳይደፈኑ ያደርጋል (Non-Comedogenic)፦ የቆዳ ቀዳዳዎችን ሳይደፍን ጥልቅ እርጥበትና እንክብካቤ ይሰጣል።
በሐኪም የተረጋገጠ (Dermatologist Tested)፦ ደህንነቱ የተጠበቀና ለሁሉም የቆዳ አይነቶች የሚስማማ ነው።
📦 መጠን፦ 40 ml
💸 Price 4499bir
🚚 ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን 🏍
✈️ ክፍለ ሀገርም እንልካለን
😱እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ💖
🧩Contact
📞
SOME BY MI Galactomyces Glutathione Brightening Cream

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
natnael
Seller