ኦሪጅናል የፊሊፕስ ፂም መላጫ ማሽን (Philips Electric Shaver 1000 Series)

16 views Posted 9 hours ago
ብር11,780
ምድብ:healthbuety
Product Typehealthbuety

Seller's Description

ኦሪጅናል የፊሊፕስ ፂም መላጫ ማሽን (Philips Electric Shaver 1000 Series)

‎የፊትን ቆዳ ሳይቧጭር ፂምን በጥራት ለመላጨት የሚረዳ ኦሪጅናል የ Philips Shaver 1000 Series ማሽን። ለዕለታዊ አጠቃቀም ወይም ለስጦታ የሚሆን ፍጹም ምርጫ‌

‎BRAND - PHILIPS
‎MODEL NO - Mc-3530-15
‎ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦

‎ PowerCut Blades፦ ራሳቸውን እያሳሉ የሚሰሩ ስለታም ምላጮች አሉት።
‎ Wet & Dry አጠቃቀም፦ በደረቁ ወይም ከሼቪንግ ክሬም/ፎም ጋር መጠቀም ይቻላል፤ ሙሉ በሙሉ በውሃ የሚታጠብ በመሆኑ ለማፅዳት በጣም ቀላል ነው።
‎‌ ‌‌ አስተማማኝ ባትሪ (40 min)፦ በቻርጅ እስከ 40 ደቂቃ ድረስ መጠቀም ያስችላል።
‎‌ ‌‌ ለፊት ቅርጽ የሚስማማ (Flex Headsየፊትን ቅርጽ ተከተለው የሚታጠፉ 3 ተንቀሳቃሽ መላጫዎች (3D Flex Heads) አሉት።
PHILIPS
✨ጥንካሬና ጥራትን ለሚያስቀድሙ✨

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Brkt

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play