2bdrm Apartment in Bole Welosefer, for sale

2 views Posted 3 hours ago
ብር27,125,000
ምድብ:house
AddressBole Welosefer, Luxury Apartment .......155sqm
No Bedrooms2
No Bathrooms2
House Typeapartment
Area155
Usage Conditionnewly built
Product Forsale
Furnishingunfurnished
Facilities24 hour electricity, air conditioning, balcony, chandelier, dining area, dishwasher, en suite, hot water, kitchen cabinets, kitchen shelf

Seller's Description

​ ቦሌ ወሎሰፈር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ —— 155 ካ.ሜ
​ መገኛ ቦታ (Location)
ቦሌ ወሎ ሰፈር ከአደባባይ ወደ ፒኮክ ፓርክ በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ርቀት ላይ። G+10 ህንፃ ላይ ።
​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen
ስፋት: 155 ካሬ ሜትር
8ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ቴራስ ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት
Open-Time ፦ በቀጠሮ
​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው
ኮሚሽን: 2%
​ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን
​ Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ:
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ):
Metrics፦ Yield: 5.3% | Capital Appreciation: 15%-20% በዓመት (በአካባቢው ባለው ከፍተኛ የሪል እስቴት ፍላጎትና ማዕከላዊነት ምክንያት)
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ190k220k/ካሬ | የዚህ ቤት:
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ሰዓት በቦሌ ወሎ ሰፈር ካለው አማካኝ ዋጋ በጥሩ የኪራይ ተመላሽ (Gross Yield) የሚያስገኝ ጠንካራ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
+
​Code1655

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Belete Getachew

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play