2bdrm Apartment in Megenagna Top View,, Yeka for sale

5 views Posted 16 hours ago
ብር21,000,000
ምድብ:house
AddressMegenagna Top View, Luxury Apartment For Sale
No Bedrooms2
No Bathrooms2
House Typeapartment
Area160
Usage Conditionfairly used
Product Forsale
Furnishingunfurnished
Facilities24 hour electricity, air conditioning, balcony, chandelier, dining area, dishwasher, en suite, hot water, kitchen cabinets

Seller's Description

መገናኛ Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ —— 160 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
በአድሱ ጫካ ቤተመንግሥት አጠገብ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ የካ ተራራ ላይ ከዲያስፖራ አደባባይ ወደ አድሱ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store
ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 145sqm-net)
2ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ ለ 4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት
ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ አለው
ዲጅታል ካርታ አለው።አከፋፈል:- ካሽ | ባንክ
ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ኪራይ: 180k/በወር | ግብር: 353,400 ብር/ዓመት
Gross Yield: 10.29% | Appreciation: 15%-20%/ዓመት
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-165k/ካሬ | የዚህ ቤት: 131,250 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ከአካባቢው ዋጋ በታች በመሆኑ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Gross Yield) እና ፈጣን የዋጋ ዕድገት የሚያስገኝ ኢንቨስትመንት
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ
+
Code1662

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Belete Getachew

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play