3bdrm Apartment in Bole Dembel, Luxury for sale

21 views Posted 3 weeks ago
ብር32,000,000
ምድብ:house
AddressBole Dembel, Luxury Apartment For Sale......161sqm
No Bedrooms3
No Bathrooms2
House Typeapartment
Area161
Usage Conditionnewly built
Product Forsale
Furnishingunfurnished
Facilities24 hour electricity, air conditioning, balcony, chandelier, dining area, dishwasher, en suite, hot water, kitchen cabinets, kitchen shelf

Seller's Description

​ ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ —— 161 ካ.ሜ
​ መገኛ ቦታ (Location)
ቦሌ ከ ደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ። G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት
​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ፣ Laundry.
ስፋት: 161 ካሬ ሜትር
3ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ ትራንስፎርመር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ አነስ ያለ ግቢ አለው።
​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash
​ ዋጋ = 32 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
​ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን
​ Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ:
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): \
Metrics፦ Yield: 14.4% | Capital Appreciation: 14%-18%
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ210k240k/ካሬ | የዚህ ቤት: 198,757 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ፣ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) እና አስተማማኝ የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው
​ To buy or sell
+
​Code1656

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Belete Getachew

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play