3bdrm Apartment in Megenagn Top View,, Yeka for sale

47 views Posted 1 month ago
ብር28,000,000
ምድብ:house
AddressMegenagn Top View, Duplex Apartment .......201sqm
No Bedrooms3
No Bathrooms3
House Typeapartment
Area201
Usage Conditionnewly built
Product Forsale
Furnishingunfurnished
Facilities24 hour electricity, air conditioning, balcony, chandelier, dining area, dishwasher, en suite, hot water, kitchen cabinets, kitchen shelf

Seller's Description

መገናኛ Top View ፣ Duplex type አፓርትመንት ሽያጭ —— 201 ካ.ሜ
​ መገኛ ቦታ (Location)
አድስ አበባን ሙሉ ማየት በሚቻልበት መገናኛ Top View ሰፈር ውስጥ። G+11 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት
​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen
ስፋት: 201 ካሬ ሜትር ( 170sqm-net )
8ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት
ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር
Open-Time ፦ አረብ በቀጠሮ
​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ኮሚሽን: 2%
​ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን
​ Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ:
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ):
Metrics፦ Yield: 13.2% | Capital Appreciation: 2ዐ%-25%
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (Duplex): ከ145k165k/ካሬ | የዚህ ቤት: 139,303 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) የሚያስገኝ በመሆኑ፣ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።

​ +
​Code1654

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Belete Getachew

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play