Seller's Description
በአስቸኳይ የሚሸጥ እጅግ በጣም ምርጥ የኮንዶሚንየም ቤት በየካ አባዶ
ጥራት ያለውና ሁሉን ነገር ያሟላ ቤት መግዛት ለምትፈልጉ አሪፍ አጋጣሚ
የቤቱ አይነት፦ ባለ 3 መኝታ ቤት
ስፋት፦ 86 ካሬ ሜትር
ፎቅ፦ 4ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ
ሁኔታ፦ በሚያምር አጨራረስ (ፊኒሺንግ) የተሠራ እና በአሁኑ ሰዓት ተከራይቶ ያለ (ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ)
ቦታ፦ ለአስፋልትና ለትራንስፖርት እጅግ በጣም ምቹና ምርጥ ቦታ ላይ ያረፈ።
የሰነድ ሁኔታ፦ ዲጂታል ካርታ ያለው።
የክፍያ ሁኔታ፦ ቤቱ ከማይክሮ ፋይናንስ 3 ሚሊዮን ብር ዕዳ ያለበት ሲሆን፣ ገዢው ይህንን ዕዳ ከፍሎ ቀሪውን ለባለቤቱ በማስረከብ ሙሉ በሙሉ ማስተላለፍ ይችላል።
የመጨረሻ ዋጋ፦ 6.8 ሚሊዮን ብር ብቻ
ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ፦
3bdrm Condo in Yeka for sale

ዋጋ አቅርብ
ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።
Alemayehu Kassahun
Seller