4bdrm House in Bole for sale

17 views Posted 2 weeks ago
ብር34,999,000
ምድብ:house
AddressSumit
No Bedrooms4
No Bathrooms4
House Typehouse
Area220
Usage Conditionnewly built
Product Forsale
Furnishingsemi furnished

Seller's Description

​ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት (ሰሚት አከባቢ)
​በአዲስ አበባ ምርጥ እና ተመራጭ ከሆኑ የመኖሪያ ሰፈሮች አንዱ በሆነው ሰሚት አካባቢ፣ በጥሩ ሰፈር ላይ የሚገኝ እጅግ ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ ቀርቧል።
​የቦታ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር
​ አስፓልት ኮንፓውንድ (ለማንኛውም መኪና አመቺ የሆነ)
​የመኝታ ክፍሎች: 3 ሰፋፊ መኝታዎች አሉት
​የመታጠቢያ ክፍሎች: 3 ዘመናዊ መታጠቢያዎች
Kitchen 2 ማብሰያ ክፍሎች
​ተጨማሪ ክፍል 1 የሰራተኛ መኝታ ክፍል ከራሱ መታጠቢያ ቤት ጋር
በጣም በጥሩ እና ውድ በሆኑ የፊኒሺንግ ዕቃዎች የተገነባ
​ የሽያጭ ዋጋ ​35 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)
​ ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን ለማየት{phone= } (ይደውሉ፣ ይመልከቱ፣ ይደራደሩ‌)

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Mercy Property Soln

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play