5bdrm House in Ayat, G+1 House For, Bole for sale

31 views Posted 2 weeks ago
ብር25,000,000
ምድብ:house
AddressAyat, G+1 House For Sale .......150sqm
No Bedrooms5
No Bathrooms4
House Typehouse
Area150
Usage Conditionfairly used
Product Forsale
Furnishingunfurnished
Facilities24 hour electricity, air conditioning, balcony, chandelier, dining area, dishwasher, en suite, hot water, kitchen cabinets, kitchen shelf

Seller's Description

አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ —— 150 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
አያት አካባቢ የሚገኝ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
ዋናው ቤት G+1 ሲሆን እንድሁም ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ያለው።
ስፋት: 150 ካሬ ሜትር
ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር
በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ:
Financial Metrics፦ Yield: 3.84% | Capital Appreciation: 12%-15% በዓመት
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (G+1 ለዚህ ስፋት): ከ23 ሚሊዮን - 30 ሚሊዮን ብር | የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በተመጣጣኝ የገበያ ዋጋ ላይ የቀረበ እና ተጨማሪ የሰርቪስ ቤት ያለው በመሆኑ ለመኖሪያነት በጣም ምቹ ቢሆንም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ ( Grosd Yield) ዝቅተኛ በመሆኑ ለኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት ፈጣን አዋጭነቱ አነስተኛ ነው።
To buy or sell
.DM
+
Code1658

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Belete Getachew

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play