Kazanchis) የሚገኙ፣ ካርታቸው ያለቀላቸው እጅግ ዘመናዊና ባለ ሙሉ መገልገያ የቅንጦት አፓርታማዎች

28 views Posted 2 weeks ago
ብር30,228,992
ምድብ:house
No Bedrooms3
No Bathrooms3
House Typeapartment
Area193
Usage Conditionnewly built
Product Forsale
Furnishingsemi furnished

Seller's Description

(Kazanchis) የሚገኙ፣ ካርታቸው ያለቀላቸው እጅግ ዘመናዊና ባለ ሙሉ መገልገያ የቅንጦት አፓርታማዎች (Luxury Apartments) እንዲሁም ስራ የጀመሩ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል።
​ለትውልድ የሚተርፍ ጥራት፣ ምቾት እና አስተማማኝ የሀብት ማፍሪያ እድልን አሁኑኑ በእጅዎ ያድርጉ‌
​ ለሽያጭ የቀረቡ አማራጮች እና ዋጋዎች፦
​ ባለ 2 መኝታ አፓርታማዎች (ባለካርታ)
​ ስፋት: 127 ካሬ ሜትር | ዋጋ: 14,634,900 ብር ብቻ‌
​ ስፋት: 146.13 ካሬ ሜትር
​ ባለ 3 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎች (Luxury - ባለካርታ)
​ ስፋት: 156 ካሬ ሜትር | ዋጋ: 17.22 ሚሊዮን ብር‌
​ ስፋት: 193.25 ካሬ ሜትር (እጅግ ሰፊና ለየት ያለ ውበት)
​ የንግድ ሱቆች ካርታ ያላቸው እና ስራ የጀመሩ አሉን
​ ዘመናዊ ጂም (Gym) እና ስፓ (Spa)
​ ባለ 4 ወለል ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ (4-Floor Parking)
​ በህንፃው ላይ የተገነባ ልዩ የመሮጫ ትራክ (Running Track)
​ ለእረፍት እና ለክስተቶች የሚሆን ሰፊ ቴራስ (Spacious Terrace)
​ 7 ሰፋፊ የጣሊያን ሊፍቶች (Elevators) እና ተጨማሪ ልዩ የእቃ ማመላለሻ ሊፍት
​ የማይቋረጥ የከርሰምድር ውሃ እና አስተማማኝ ጀነሬተር
​ ሙሉ በሙሉ ካርታ ያላቸው እና ህጋዊነታቸው የተረጋገጠ{phone= }
#Kazanchis

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

ገልፍ

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play