Lafto Life Luxury Apartment for Sale

151 views Posted 2 months ago
ብር12,000,000
ምድብ:house
No Bedrooms2
No Bathrooms2
House Typeapartment
Product Forsale

Seller's Description

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ
30% ታላቅ ቅናሸ
የላፍቶ ሞል ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት
በብሠራተ ገብርኤል የብዙ ኤምባሲዎች መንደር በሆነው ለመኖሪያም ሆነ ለእንቨሰትምት ተመራጭ
📞
ቀድመዉ ለሚመጡ ዉስን ደንበኞች የማስታወቂያ ዋጋ ለ15 ቤቶች የወጣ ቅናሸ

ግንባታው ከ40% የደረሰ
በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

በፓስቴሽን ቴክኖሎጂ ታግዞ የሚሰራ
ከባለ 1መኝታ ከ72 ካሬ ጀምሮ እሰከ ባለ 3መኝታ 248 ካሬ ሰፊ የካሬ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች አቀረበንሎታል

በ70/30 አካፋፈል

👉 100% ለሚከፍሉ ደንበኞችን

ባለ 1መኝታ  89 ካሬ
7.2 ሚሊዮን ጠቅላላ ዋጋ
👉 ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ
8.4 ሚሊየን ጠቅላላ ዋጋ
👉ባለ 3 መኝታ 173 ካሬ
13.9 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ
እንዲሁም በሦስት አመት ለሚከፍሉ ደንበኞችን የለምንም ዋጋ ተጨማሪ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 1.5 ሚሊዮን ጀምሮ

በዚህ መንደር
👉መዋኛ ገንዳ
👉ጂምናዚየም
👉ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች
👉ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች    
👉ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
👉አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት
👉የከርሰ ምድር ውሃ እና
👉ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት  አካቷል

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያመልጥ
ለበለጠ መረጃ

📞 /

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

SOL@D

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play