Google Business Profile

49 views Posted 2 weeks ago
ብር2,000
ምድብ:services
Service Categorycomputer it
Type Of Servicedigital marketing
Specializationseo
Service AreaAddis Ababa, Nifas Silk Lafto
Service FeaturesGoogle Business Profile optimization, SEO for construction companies, local SEO

Seller's Description

የSEO እና Google Business Profile ማስተዋወቂያ መግለጫ – ለConstruction ድርጅቶች
የግንባታ ኩባንያዎ Google ላይ ይታያል፣ ይታመናል፣ ይመረጣል‌ በተጠናከረ የSEO ብቃት እና በተቀናጀ የGoogle Business Profile አስተካክለን ኩባንያዎን በConstruction ገበያ ውስጥ ማየት የሚችሉት ደንበኞች ቁጥር በእጅግ ይጨምራል።
የSEO (Search Engine Optimization) ጥቅሞች
• ኩባንያዎ በGoogle መመሪያ ገፅ ላይ በመጀመሪያ ላይ እንዲታይ ያግዛል
• “Construction company in Addis Ababa” ያሉ ቁልፍ ቃላት ላይ ውስጥ ይመደባል
• የደንበኞች እይታ እና የትዕዛዝ መጥራት ይጨምራል
የGoogle Business Profile (GBP) ጥቅሞች
• ኩባንያዎ በGoogle Maps እና በGoogle Search ውስጥ በቀላሉ ይታያል
• ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ የስራ ሰዓት፣ ፎቶዎች እና አገልግሎቶች በሙሉ እንዲታዩ ያደርጋል
• ደንበኞች በቀጥታ ለመደወል፣ መልዕክት መላክ ይችላሉ
• በስራዎ ላይ የተሰጡ ግምገማዎች እና ኮመንቶች ያሳያል
• የተሻለ የአካባቢ ገበያ (Local SEO) ትርፍ ያመጣል

ይህ ምርት ለድርድር የቀረበ ነው

ዋጋ አቅርብ

ለእርስዎ የሚስማማ ዋጋ ያቅርቡ እና ከሻጩ ጋር ውይይቱን ይቀጥሉ።

Avatar

Bole Buzz

Seller

ተመሳሳይ ምርቶች

ሁሉንም ይመልከቱ

ከዚህ ሻጭ ተጨማሪ ምርቶች

የሻጩን ዝርዝር ይመልከቱ
Hulumarkethulumarket logo

Hulumarket ቀላል፣ አዝናኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የገበያ ቦታ ነው።.

አገልግሎቶች

  • በ Hulumarket ላይ ይሽጡ
  • የሽያጭ አማካሪ
  • የአቅራቢ መገናኛ

ኩባንያ

  • ስለኩባንያው ይወቁ
  • የእኛ አገልግሎቶች
  • እኛን ለማግኘት

ድጋፍ

© 2026 ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂዎች። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Hulumarket መተግበሪያን ያውርዱ

app storegoogle play